News, Innovations & Events

በOdoo ERP ሙሉ ድርጅትዎን ከአንድ ዳሽቦርድ ላይ ሆነው በቀላሉ ማስተዳደር ይችላሉ!

በOdoo ERP ሙሉ ድርጅትዎን ከአንድ ዳሽቦርድ ላይ ሆነው በቀላሉ ማስተዳደር ይችላሉ!

News
1 min read

በሳምንት ከ800 ሚሊዮን በላይ ከሚሆኑት የChatGPT ተጠቃሚዎች መካከል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ከቻትቦቱ ጋር ስለ አእምሮ ጤና ችግሮቻቸው እንደሚነጋገሩ ገልጿል።

OpenAI በየሳምንቱ ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል 0.15% የሚሆኑት (ይህም በሳምንት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ማለት ነው) የራስን የማጥፋት ፍላጎት የሚያሳዩ ንግግሮችን እንደሚያደርጉ ይገምታል።

News
1 min read

Support for Windows 10 will come to end today October 14, 2025

ኩባንያው እንደገለጸው፣ ከዚህ ቀን በኋላ ማይክሮሶፍት ለአሮጌው ኦፐሬቲንግ ሲስተሙ የሶፍትዌር ዝመናዎችን፣ የጸጥታ መጠገኛዎችን (Security Patches) ወይም ቴክኒካዊ ድጋፍ መስጠት ያቆማል።

News
1 min read

የእንኳን ለ5ተኛ ዓመት አደረሳችሁ መልዕክት ለሚንበር ቲቪ ( Minber TV / ሚንበር ቲቪ )!

“ሁለንተናዊ ከፍታ” ላይ የመድረስ ራዕይ በመሰነቅ የሚንቀሳቀሰው ሚንበር ቲቪ ከተመሠረተ 5ተኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ጣቢያው በዋነኛነት በሳተላይት እንዲሁም ዘመን በደረሰበት የዲጂታል አማራጭ ሁሉ ወደ ውድ ተመልካቾቹ ሲደርስ ቆይቷል፡፡ በዚህም እንደ ጣቢያ ይዞት ከተነሳው ራዕይና ሊደርስበት ከሚናፍቀው ከፍታ ለመድረስ እየተጋ ይገኛል።

እንኳን ደስ አላችሁ!

ሃገር በልጆቿ ኅብረትና ጠንካራ አንድነት በከፍተኛ ርብርብ ያሳካችው ታላቁ የህዳሴ ግድባችን፤ ለዚህ ስኬት በቅቶ በማየታችን ደስ ብሎናል። እንኳን ደስ አላችሁ!

News
2 min read

OpenAI launches GPT-5

OpenAI launched on Thursday its GPT-5 artificial intelligence model