የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምኅረት ከተመራ ልኡካን ቡድን ጋር በጋራ በመሆን መርቀው ከፍተውታል። ስካይሊንክበቴክኖሎጂስ
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የተሰራው የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ዲጂታላይዜሽን ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምኅረት ከተመራ ልኡካን ቡድን ጋር በጋራ በመሆን መርቀው ከፍተውታል።
ስካይሊንክበቴክኖሎጂስ
ለቀላልና ዘመናዊ ህይወት