አዲሰ ምዕራፍ ... በአዲስ ዓመት 🎉

Watch on TikTok (opens in a new tab)

እነሆ አዲሰ ምዕራፍ ... በአዲስ ዓመት 🎉
ቀላልና ዘመናዊ ሕይወትን መምራት የሚያስችሉ መልከ ብዙ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማበልፀግ የሚታወቀው ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር፤ አሁን ደግሞ የተደራሽነት አድማሱን በማስፋት ልዩ ልዩ የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን መሸጫ በይፋ መክፈቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው::
Back to All Content