All news
News

Skylink Technologies እና HOBBE Technology Company ስምምነት ተፈራረሙ።

1 min read
Skylink Technologies እና  HOBBE  Technology Company ስምምነት ተፈራረሙ።

ደረጃውን የጠበቀ አለም አቀፍ የኢቨንት ማኔጅመንት ሲስተም ለመስራትና በጋራ ለማንቀሳቀስ ስምምነት ተፈራረሙ። በስምምነት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሁለቱም ድርጅቶች የስራ ሀላፊዎች ስራውን ባጠረ ግዜ ውስጥ ጨርሰው ወደ ስራ እንደሚያስግቡ የገለፁ ሲሆን ወደስራ ሲገባ በሀገራችን ያለውን ያልተቀናጀና ወጥነት የሌለውን የኢቨንት ስርዓት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር መሆኑ ተገልጿል።

Skylink Technologies እና HOBBE Technology Company ደረጃውን የጠበቀ አለም አቀፍ የኢቨንት ማኔጅመንት ሲስተም ለመስራትና በጋራ ለማንቀሳቀስ ስምምነት ተፈራረሙ።
አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መስከረም 4 ቀን 2017 በ Skylink Technologies ዋና መ/ቤት የተፈረመ ሲሆን የስምምነት ሰነዱንም የፈረሙት የ Skylink Technologies መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መሀመድከረም አህመድ እና የ HOBBE Technology Company መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መህፉዝ ከድር ናቸው፡፡
በስምምነት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሁለቱም ድርጅቶች የስራ ሀላፊዎች ስራውን ባጠረ ግዜ ውስጥ ጨርሰው ወደ ስራ እንደሚያስግቡ የገለፁ ሲሆን ወደስራ ሲገባ በሀገራችን ያለውን ያልተቀናጀና ወጥነት የሌለውን የኢቨንት ስርዓት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር መሆኑ ተገልጿል።