All news
News

Skylink Technologies and ICD Marketing & Communication

1 min read
Skylink Technologies and ICD Marketing & Communication

በዛሬው እለት ድርጅታችን Skylink Technologies መቀመጫውን ዱባይ

Skylink Technologies has signed a partnership agreement with ICD Marketing & Communication, a company based in Dubai, Poland, and Ethiopia, to collaborate on marketing, promotion, and various technology projects.
በዛሬው እለት ድርጅታችን Skylink Technologies መቀመጫውን ዱባይ, ፖላንድ እና ኢትዮጵያ ባረገው ICD marketing & communication ድርጅት በ ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን እንዲሁም በተለያዩ የ ሲስተም ማበልፀግ ስራዎች ላይ በ ጋራ ለመስራት የ ምያስችለንን የስምምነት ፊርማ ተፈራርመናል::