All news
News

ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስና ኤቨርግሪን ቴክኖሎጂሰ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ጥቅምት 22-2017 ፊርማ አከናወኑ።

1 min read
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስና ኤቨርግሪን ቴክኖሎጂሰ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ጥቅምት 22-2017 ፊርማ አከናወኑ።

በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ በተከናወነው የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ ከዚህ ቀደም በተካሄደ የሁለትዮሽ ተቋማዊ ውይይት በተለይም በሶፍትዌር ደቨሎፕመንት የትብብር ማዕቀፎችን ዘርግተው እንደሚሰሩ

ድርጅታችን ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስና ኤቨርግሪን ቴክኖሎጂሰ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ጥቅምት 22-2017 ፊርማ አከናወኑ።
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ በተከናወነው የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ ከዚህ ቀደም በተካሄደ የሁለትዮሽ ተቋማዊ ውይይት በተለይም በሶፍትዌር ደቨሎፕመንት የትብብር ማዕቀፎችን ዘርግተው እንደሚሰሩ በዚህም ረጅም ግዜ የሚፈጁ ስራዎችን ባጠረ ግዜ ለማጠናቀቅ እንዲሁም የእውቅት ሽግግርን እንደ ሚያጎለብት የስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ስራ አስኪያጅ አቶ መሀመድከረም አህመድ የገለፁ ሲሆን።
የኤቨርግሪን ቴክኖሎጂስ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰልማን አሊ ከስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ጋር አብሮ ለመስራት ለተገኘው እድል በማመስገን ችግሮችን ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየርና በድርጅቶቹ የሚሰሩ የሶፍትዌር እና የቴክኖሎጂ ስራዎችን ለማጎልበትና ወደ ገበያ ለማስገባት እንዲሁም የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ሴክተርን ለማሳደግ አብሮ መስራቱ አስፈላጊ መሆኑን ገልፀዋል።
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ
ለቀላልና ዘመናዊ ሕይወት!