All news
News

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከስካይሊንክ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችላቸው የስራ ሂደቶች ላይ ውይይቶችን አደረጉ።

1 min read
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከስካይሊንክ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችላቸው የስራ ሂደቶች ላይ ውይይቶችን አደረጉ።

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከስካይሊንክ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችላቸው የስራ ሂደቶች ላይ ውይይቶችን አደረጉ።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኮርፖሬት አካውንት ሀላፊ አቶ ሰለሞን ከተማ ና አፈራ ሙሉአዳም ከስካይልንክ ቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስፈጻሚ መሀመድከረም አህመድ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ዘርፈ ብዙ የቴክኖሎጂ ስራዎች ላይ በስካይሊንክ ቢሮ ውይይቶችን አድርገዋል።
ስለ ጎበኛችሁን እናመሰግናለን::
ሰካይሊንክ ቴክኖሎጂሰ
ለቀላል እና ዘመናዊ ሕይወት