All news
Events

በስካይሊንክ አመራር፣ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተጎብኝቷል።

1 min read
በስካይሊንክ አመራር፣ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተጎብኝቷል።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ (STRIDE Ethiopia 2024 Expo) በስካይሊንክ አመራር፣ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተጎብኝቷል።
==========
ሰካይሊንክ በዛሬው ውሎ ከተለያዩ ተቋማት በግሉ ዘርፍ እና በመንግስት ተቋማት የሚከናወኑ የኢኖቬሽን፣ የሶፍት ዌር ልማት፣ የቴክኖሎጂና የምርምር ስራዎች በጉብኝት ወቅት ላይ ለመቃኘት ችሏል።
“ሳይንስ በር ይከፍታል፣ ቴክኖሎጂ ያስተሳስራል፣ ፈጠራ ወደፊት ያራምዳል!” በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ በሚገኘው ኤግዚቪሽን ላይ #ስካይሊንክ_ቴክኖሎጂስ የተለያዩ ሥራዎቹን እያስተዋወቀ ይገኛል።
እርስዎም የመጨረሻውን ዕለት በመጎብኘት በተቋማችን የተዘጋጀልዎትን ልዩ የቅናሽ እና ሌሎች እድሎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ጋብዘንዎታል።
ኤክስፖውን ነገ ግንቦት 18/2016 ፍፃሜውን ያገኛል::